መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል

መስፍን ወልደ ማርያም

የካቲት 2005

በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) ስንንከባለል የቆዩ ችግሮች ሞልተውናል፤ እያሰብን እነዚያን የቆዩ ችግሮቻችንን በመፍታት ፋንታ ሌሎች አዳዲስ ችግሮችን እየፈለፈልን የተቆላለፉና የተወሳሰቡ፣ ውላቸው የጠፋ ችግሮችን ፈጥረናል፤ እየፈጠርንም ነው፤ አሁን በመፈጠር ላይ ያለው አዲስ ችግር እስላማዊ መንግሥት በኢትዮጵያ የሚል ነው፤ እስቲ እንመልከተው፡፡ Read full article  http://mesfinwoldemariam.wordpress.com/2013/02/22/%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8B%9D-%E1%8A%A8%E1%8B%8D%E1%8C%AD-%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%8C%AB%E1%88%8D-%E1%8B%88%E1%8B%AD%E1%88%9D-%E1%8A%A8%E1%8B%8D%E1%88%B5%E1%8C%A5-%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%8A%90%E1%8C%AB/

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s