እስክንድርን እንጎብኘው!

visi eskeለአንድ አመት ከ9 ወራት ያህል ከልጁ፣ ከባለቤቱና ከጥቂት ሰዎች ውጭ በሌሎች ወዳጆቹና አድናቂዎቹ እንዳይጎበኝ ተከልክሎ የቆየው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከትላንት ሰኔ 5 2005 ዓ.ም ጀምሮ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት መደበኛ የመጠየቂያ ሰዓት በማንኛውም ሰው እንዲጠየቅ ተፈቅዶለታል፡፡

የሁለት አመት የሰው ረሀብ በምንም የማይተካ ቢሆንም ከነገ ጀምሮ ጋዜጠኛ እስክንድርን በመጎብኘት አብሮነታችንን ልንገልጽለት ይገባል፡፡

እስክንድርን ለመጠየቅ ወደ ማረሚያ ቤት ስትመጡ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት በመያዝ፡-                                                                            ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2 ሰዓት እስከ 6 ሰዐት፤ከሰዓት በኋላ ከ8ሰዐት እስከ 10 ሰዐት፤

ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ብቻ ከ2 ሰዐት እስከ 6 ሰዐት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት በመድረስ ዞን ሁለት እስክንድር ነጋ ብላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s