የሰማያዊ ፓርቲ አደረጃጀት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ከሰኔ 28 2005 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ሳምንታት የሚቆይ የአሰልጣኞች ስልጠና በአዲስ አበባ አዲስ ቪው ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
ሥልጠናው ከተለያዩ የፓርቲው አካላት የተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች የሚያሳትፍ ሲሆን ዓላማውም ሰማያዊ ፓርቲ ዘመናዊና ስኬታማ እንዲሆን የሚያስችል ክህሎትን ለማዳበር የሚረዳ ነው፡፡

ሰማያዊ ፓርቲ የአሰልጣኞች ሥልጠና ሰጠ | ሰማያዊ ፓርቲ.