የቢላል ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት አለመቅረባቸዉ | ኢትዮጵያ | DW.DE | 14.08.2013

ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብለዉ የተጠበቁት ቢላል የተሰኘዉ የኢንተርኔት ራዲዮ ሁለት ጋዜጠኞች እስከ ቀኑ አስር ሰዓት ድረስ ወደፍርድ ቤቱ ብቅ እንዳላሉ ተገለጸ።

የራዲዮዉ ከፍተኛ አዘጋጅ ዳርሰማ ሶሪ እና የዜና አዘጋጅ የሆነዉ ኻሊድ መሐመድ ክስ ሳይመሠረትባቸዉ እስር ላይ እንደሚገኙ ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ ዓለም ዓቀፉ ድርጅት CPJ አስታዉቋል። የታሰሩትን ጋዜጠኞች አግኝቶ ማነጋገር እንዳልተቻለ የገለጹልን የህግ ባለሙያና ጠበቃ አቶ ዳዊት ነጋሽ ይቀርቡበታል በተባለዉ ፍርድ ቤት ዛሬ ለረዥም ሰዓታት መጠበቃቸዉን አመልክተዋል።

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s