ድምፃዊ እዮብ መኮንን በድንገተኛ አደጋ ሆስፒታል ገባ /ShayBuna/

ታዋቂው ተወዳጁ ምንወደውና ምናከብረው ድምፃዊ እዮብ መኮንን በድንገተኛ አደጋ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል እንደሚገኝ ምንጮች ለድሬትዩብ ገለፁ፡፡

ድምፃዊው በትናንትናው ዕለት ዘወትር እንደሚያደርገው ሁሉ በብስኪሌተ ሰውነቱን አፍታቶ ወደቤቱ ሲመለስ መውደቁንና እስከአሁን የመንቃት ምልክት አለማሳየቱን ምንጮቻችን ጨምረው ገልጸዋል፡፡

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s